የአማርኛ ፊደል አደራደር 1,ሀ 2,ለ 3,ሐ ለምንድ ነው ግን አማረኛ ፊደል ላይ አንዳንድ ተደጋጋሚ ቃላት ያሉት ለምሳሌ ያህል አንደኛ ላይ ያለው ''ሀ'' ሶስተኛ ላይ ካለው ''ሐ'' ጋር ተመሳሳይ ትርጉም እያላቸው ለምን መደጋገም አስፈለገ? ለምንድ ነው የተደጋገሙት
Jun 18, 2022ሲጀመር ይሄ የአማርኛ ሳይሆን የግእዝ ፊደል ነው! ሲቀጥል በግእዝ ባለቤት በሆንነው ትግራይ ውስጥ በትግርኛ እንዚህ ፊደሎች (ሀ-ሐ...አ-ዐ) የተለያየ ድምፀት እና ትርጉም አላቸው! (ኸ)ይሄ ፊደል ራሱ የራሱ አጠራር እና ትርጓሜ አለው! አማርኛ ላይ ተመሳሳይ የሆኑት የኩረጃ ስለሆነ ነው! ያው ሰነፍ ኮራጅ ሙሉ ለሙሉ አይኮርጅም😎
Jun 18, 2022