#Urgent ሰላም ቤተሰቦች የሆነች ቆንጂዬ አለች እና አብረን ነው ምንማረው ነገር እና እኔ ነምር አስተሳሰቧ ምንምን እየሳበኝ መጣ ከዛ በቃ በጣም ወደድኳት። I Think እሷም የምቶደኝ ይመስለኛል። ብዙ ጊዜ እንደውም እሷ ናት ፈልጋኝ ወደኔ ምትመጣው። እና እንደምወዳት ልነግራት አስቤ ግን ሀይማኖታችን አንድ አደለም እኔ ORTHODOX እሷ ደም PROTESTANT ናት። እና ምን ይሻለኛል? ጓደኞቼም እሷ ወዳካለች ምናምን ይሉኛል። ብቻ ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል። ምን ትመክሩኛላችሁ?🙂
Jun 17, 2022አርፈህ ትምህርትህን እንድትማር። ለምንድነው ማፍቀር ስትጀምሩ ከክርስቶስ የማትጀምሩት። ሴት ላይ ጢል ትሉና ዞር ብላችሁ ከኋላ የረሳችሁትን ትመለከቱና እዚ መጥታችሁ ምን ላርግ ትላላችሁ።
Jun 18, 2022