#personal
I don't know why gn btam deberet wist negn MN large betnsh ngr btam ekefalw mnamn MN large
Jun 17, 202223 engagements
I don't know why gn btam deberet wist negn MN large betnsh ngr btam ekefalw mnamn MN large
Jun 17, 2022በመጀመሪያ ከዚህ ነገር ለመውጣት እራስህን ለማገዝ ቁርጠኛ መሆን አለብህ ከዛ የሚከተሉትን ብታደርግ ለውጥ ታገኛለክ 1 በየትኛውም እምነት ውስጥ ብትሆን ቤተ ክርስቲያን/መስጊድ በየቀኑ መሄድ 2 ስፖርታው እንቅስቃሴ ማድረግ ከ30 - 60 ደቂቃ 3 የእግር ጉዞ ማድረግ(ወክ ) 4 ብቻህን አለማዋል እና ትካዜ አለማብዛት ውስብስብ ነገሮች ላይ ብዙ አለምብሰልሰል 5 የሚያስደስቱህን ነገሮች አድርግ ለምሳሌ የምትወደውን ምግብ መብላት ከምትወደው ሰው ጋር መጀናጀን ምናምን 6 አብሮህ ችግርህን የሚካፈል ጓደኛህ እንዲረዳህ መጠየቅ
Jun 18, 2022https://t.me/thepowerofnow_audiobook
Jun 18, 2022What's your life like?
Jun 18, 2022