ፀሀይ የተሰራችው ሙሉ ለሙሉ እጅግ በጣም ቀላል ክብደት ካላቸው ሃይድሮጅን እና ሒልየም ጋዞች ነው የ ሃይድሮጅን Atomic weight 1.008 ነው የ ሒልየም Atomic weight ደግሞ 4.002602 ነው የፀሃይ ክብደት ደግሞ በ prefix 1.989*10^30 ነው እና ፀሀይ ከእነዚህ ንጥረ ነገሮች ተሰርታ እንዴት ይሄን ያህል ክብደት ሊኖራት ቻለ?
Jun 17, 2022መልሱን እንመለስበታለን።ግን እስኪ እንኳን ቁጥሩን እራሱ በደንም ሳያነብ የዘለለው?
Jun 17, 2022