የግሪክ ጣኦት ነገር ነች ካልተሳሳትኩ ከአፍቃሪዋ ጋር በመርከብ እየሄዱ ሳለ መርከቡ በማእበል ተመቶ ለሁለት ሲሰነጠቅ አፍቃሪዋ ጥሏት ሊሸሽ ሲሞክር ካሊፕሶሆዬ በመተቷ ትተበትበውና ከመርከቡ ጋር ተጣብቆ እንዲቀር ትረግመዋለች ከዛ ለሰባት አመት ከቆየ ብኋላ በ(ዙስ) ተዛዝ እንድትፈታው ተደርጎ ነጻ ይወጣል እያለ ታሪኩ ይቀጥላል... ከዚህ በላይ ግሪክ አምልኮ ማጥናት ይጠበቅብኛል እና በተጨማሪም "ፓይሬትስ ኦፍ ዘ ካሪቢያን" የተሰኘው ፊልም ላይ ይህ ታሪክ ቀንጨብ ተደርጎ ገብቷል ይመስለኛል ... ከዛም በኋላ ይመስለኛ የዘፈን ስልት የዋጣላት በሷ ስያሜ
Jun 16, 2022