#technology
የሆነ ግሩፕ ውስጥ ነበርኩ ከዚህ በፊት ከዛ ምን እንደሆነ ሳላውቀው delete group ምናምን አለኝ ከዛ ከቻናሉም ከግሩፑም ወጣሁኝ ። እውነት delete ተደርጓል ወይ ብዬ ሳረጋግጥ ከመስራቹ እንዳልተደረገ ነገረኝ .. በሌላም ስልክ ቁጥር ስሞክረው አለ በዚህኛው ሲም ግን ፈፅሞ አይሰራም... እና ደግሜ ለመቀላቀል ስል እንዲህ ይለኛል🙄🙄😔 ምንድነው የሆነው?😳 hack tedereku ende..🥺🥺
Jun 16, 20224 engagements