ሰላም guys እንዴት ናችሁ በጣም የምወዳት ልጅ ነበረች እና ብዙ ጊዜ አብረን ቆይተናል በመሀላችን ክፍተት ተፈጠረ እና በዛው ተለያየን ከዛ በኃላ Tg ላይ አዋራኋት እና ለኔ ልዩ ቦታ እንዳላት እና ሁሌ ሀሳቧ ውስጥ እንደነበርኩም ነገረችኝ ድጋሜ ማውራት ጀመርን ከዛ አንድ ቀን text አድርጌላት አላየችውም or አልገባችም አላወኩም b/c last seen recently ነው ከዛ ይመስለኛል ከ4 ቀን ቡኋላ ደወለች ከዛ አወራን በቃ በኃላ ደውዬ በአካል አገኝሻለው ብያት እሺ አለችኝ ከዛ ስደውልላት ስልኳ ዝግ ነው በነጋታውም ስደውል ዝግ ነው ትላንት ስሞክር ግን ጠራ አልተነሳም ግን መልሳም አልደወለችም ልክ telegram ስገባ ባለፈው የላኩላት text seen ሆኗል pls guys እርዱኝ ምን ልወስን🙏
Jun 16, 2022Maybe yehone neger agatmuat yihonal ene gin endemimeslegn litageneh alefelegechem ene endesua maregew magegnet lemalfelgew sew new
Jun 16, 2022