fosi22
#other
አንድ አመት 365ቀን አንድ ወር 30 ቀን አንድ ሳምንት 7 ቀን አንድ ቀን 24ሰአት አንድ ሰአት 60ደቂቃ እንደዚህ እንደሆነ እንዴት አወቁ?
Jun 15, 20226 engagements
አንድ አመት 365ቀን አንድ ወር 30 ቀን አንድ ሳምንት 7 ቀን አንድ ቀን 24ሰአት አንድ ሰአት 60ደቂቃ እንደዚህ እንደሆነ እንዴት አወቁ?
Jun 15, 2022በፀሀይ በጨረቃ ኡደት እና በመሬት ዙረት ነዋ .. ገና ስምንተኛ ክፍል አልደረስክም መሰለኝ እንጂ አጠይቅም ነበር
Jun 16, 2022ጠንቁለው ነው...ልበልህ? ቆጥረው ነዋ!
Jun 16, 2022Astronomy
Jun 16, 2022convention
Jun 16, 2022