"እሱም ጌታ ከብርሃን የተገኘ ብርሃን ከእውነተኛ አምላክ የተገኘ እውነተኛ አምላክ የተወለድ እንጂ ያልተፈጠረ በባህሪው ከአብ ጋር የሚስተካከል ሁሉ በእርሱ ሆነ በሰማይም ካለው በምድርም ካለው የላርሱ ምንም የሆነ የለም ስለኛ ስለ ሰዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ የወረደ በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍፁም ሰው የሆነ ደግሞም ስለኛ የተሰቀለ በጴንጤናዊው ጲላጦስ ዘመን እርሱ መከራ ተቀበለ ሞተ ተቀበረ ሞተ ተቀበረ በሶስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ በቅዱሳት መፃህፍት እንደተፃፈው በክብር በምስጋና ወደሰማይ አረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም በህያዋንና በሙታን ላይ ለመፈረድ በምስጋና ይመጣል ለመንግስቱም ፍፃሜ የለውም"ብለው አባቶቻችን 3ኛው ክፍለዘመን በኒቅያ ጉባኤ የነገሩንን ተቀበለን ዛሬም እንመሰክራለን through apostolic succession #nicenecreed By: Anonymous 🎖 1 rep a few seconds ago
Jun 15, 2022