set lij btam aschgari wendn mkeyer tchlalch blachu tasbalachu
Jun 15, 2022አላስብም ምክንያቱም ልጁን ለመቀየር የሚያስፈልገው በፆታ ሴት መሆን ሳይሆን የልጁን ችግር መረዳት ላይ ነው ችግሩን የተረዳ ሴትም ሆነ ወንድ ደሞ ልጁን ለመቀየር አይከብደውም የፆታ ጥያቄ አይደለም ጉዳዩ ችግሩን መረዳቱ ላይ ነው
Jun 15, 2022set lij btam aschgari wendn mkeyer tchlalch blachu tasbalachu
Jun 15, 2022አላስብም ምክንያቱም ልጁን ለመቀየር የሚያስፈልገው በፆታ ሴት መሆን ሳይሆን የልጁን ችግር መረዳት ላይ ነው ችግሩን የተረዳ ሴትም ሆነ ወንድ ደሞ ልጁን ለመቀየር አይከብደውም የፆታ ጥያቄ አይደለም ጉዳዩ ችግሩን መረዳቱ ላይ ነው
Jun 15, 2022ትችላለች። በዚ ዓለም ሴት ባትኖር እና ወንድ ልጅ ብቸኛ የሰው ፍጥረት ቢሆን ኑሮ እንደ ወንድ ክፉና አረመኔ ፍጥረት አይኖርም። በዚ ዓለም ኃያል ይባሉ የነበሩ ሰዎች የሚሸነፉት በሴት ፍቅር ነበረ። ለምሳሌ ያክል፦ መጽሐፍ ቅዱስ ያ የ1ሺ ሰው ጉልበት የነበረው ሶምሶን የተሸነፈው በዲና ፍቅር ነው፣ ከዓለም ታሪክም ብናይ ታላቁ እስክንድር ብዙ ነገሥታትን እንዳላንበረከከ የግብጿን ንግሥት ክሌዎፓትራ ሲያይ ግን ራሱ ተንበረከከ። በሃገራችንም ቢሆን ስንቱ ይፈራው የነበረው ዐጼ ቴዎድሮስ ሚስቱ በጥፊ ስታጮለው እንገቱን ይደፋላታል። እናም ያልኩት ወንድ ልጅ አረመኔያዊ ሃሳቡን የሚደብቅበት ትልቁ ምክንያት የሴት ልጅ መኖሯን ነው። ግን ይሄ in general የምናነሳው ሃሳብ ነው እንጂ 'ወንድን እቀይራለው' በሚል ወኔ ጊዜሽን ባትባክኚ ጥሩ ነው ባይ ነኝ። ከወደደሽ አንቺ ሳትመክሪው ሊቀርብሽ ብሎ አመሎቹን ይተዋል፥ ካልሆነ ግን አንቺ ቀርበሽው አስተካክለዋለው ብለሽ ለራስሽም እንዳትጠፊ።
Jun 16, 2022Grl dont waste ur age💨
Jun 16, 2022አዎ ትችላለች ግን ግን ከላይ እንደተባለው ላንቺ ፍቅር ክብር ሚባል ነገር ካለው ብቻ ነው ። ላንቺ ምንም ስሜት ከሌለው እጅግ በጣም ይከብድሻል አንቺን ሚያፈቅርሽ ሚያከብርሽ ከሆነ ግን even አንቺ ብዙ መልፋት፣ እንዲህ አድርግ አታድርግ ሁላ አይጠበቅብሽም፣ ምትጠይውን ነገር ባወቀበት ልክ አንቺ ብዙ ማገዴ ሳትፈጂ እራሱ አንቺን ላለማጣት ሲል ራሱን እያስተካከለ ይሄዳል ። ላንቺ ስሜት ከሌለው ግን ትንሽ የሚከብድ ይመስለኛል ....
Jun 16, 2022Endene sew sewn mekeyer yichlal bye alamnm. Esu gn ya manenetu tru endalhone sigenezeb rasun yikeyiral bay negh. Anchi mekeyer endalebet gifit litaregibet tchy yihonal enji meker mihon aymesleghm.
Jun 16, 2022awo set Lij wend Lij lay influence yemefiter akimu alat keyrewim ayitenal
Jun 16, 2022ሴት ልጅ በተፈጥሮ በተሰጣት ብልሃት ወንድን ልጅ መቀየር ትችላለች ።
Jun 16, 2022Mangnawm sew lelan sew mekeyer bichlm set lj wendn gn tolo mekeyer tchlalech gn ya lemehon mejemeria esu betam liwedat ena liyakebrat yasfelgal
Jun 16, 2022Bechrssh
Jun 19, 2022Set lij satone kasht lib ye alat set lij bad heart wust gebta ye fkr esat ka lekosech buhala wust hona besuwa dem n enba eyeakesekeseche mkayer tchilalech gn ye ahunu setoch egoist nachow 🙄 rasachewn makeyer aychilum
Jun 18, 2022Aschegaren sew mkyer mechlew sew sayhone egzeyabher nw
Jun 16, 2022Esu ekeyeralew mil hasab westu kale tekeyerewalech
Jun 16, 2022Set lij aydelem wendn dngay bitsetat werk arga timelslkalech
Jun 15, 2022