#business
ሰላም የ ፈሳሽ ሳሙና ስራ በአነስተኛ መጠን ለመጀመር አስቤ ነበር ግን ምንም በቂ መረጃ የለኝም ለምሳሌ በትንሹ ምን ያህል ገንዘብ አንደሚያስፈልቅ የ ጥሬ እቃ አይነትና ዋጋ የመሳሰመሉትን!እባካችሁ በዚህ ስራ ዘርፍ ያላችሁን ማንኛውንም መፈጃ እና ምክር አካፍሉኝ🙏? አመሰግናለሁ
Jun 15, 20221 engagements
ሰላም የ ፈሳሽ ሳሙና ስራ በአነስተኛ መጠን ለመጀመር አስቤ ነበር ግን ምንም በቂ መረጃ የለኝም ለምሳሌ በትንሹ ምን ያህል ገንዘብ አንደሚያስፈልቅ የ ጥሬ እቃ አይነትና ዋጋ የመሳሰመሉትን!እባካችሁ በዚህ ስራ ዘርፍ ያላችሁን ማንኛውንም መፈጃ እና ምክር አካፍሉኝ🙏? አመሰግናለሁ
Jun 15, 2022Bro addis eyeta emibal ale enesu yereduhal yaw emetekeflew birr ale gn bzu ngrun enesu yecheresulhal ye gebeya teseserm chemro.. Biroachew mexico Kker building lay nw
Jun 15, 2022