#health
ሰላም....... እንቅልፌን ስተኛ በቀኝ በኩል ከተኛው በግራ በኩል የታችኛው የጎድን አጥንቴ ወደ ውስጥ ይገባና ምቾት እየነሳኝ ነው:: በግራ በኩል ስተኛም በተመሳሳይ ሁኔታ በቀኝ በኩል ህመም ይሰማኛል:: አሁን ደግሞ ቀን ላይም ቁጭ ስለ ከጎድን አጥንቴ በታች ጀርባዬ ላይ የተወጠረ ህመም ይሰማኛል:: ምን እንደሆነ የምታቁ ንገሩኝ?🙏
Jun 15, 20222 engagements
ሰላም....... እንቅልፌን ስተኛ በቀኝ በኩል ከተኛው በግራ በኩል የታችኛው የጎድን አጥንቴ ወደ ውስጥ ይገባና ምቾት እየነሳኝ ነው:: በግራ በኩል ስተኛም በተመሳሳይ ሁኔታ በቀኝ በኩል ህመም ይሰማኛል:: አሁን ደግሞ ቀን ላይም ቁጭ ስለ ከጎድን አጥንቴ በታች ጀርባዬ ላይ የተወጠረ ህመም ይሰማኛል:: ምን እንደሆነ የምታቁ ንገሩኝ?🙏
Jun 15, 2022Min endehone alwkim gin betam serious sayhon tayew hakim bet chila atbel tena tabiyam bihon hid
Jun 16, 2022Hakim bet hida egna mn enakalen
Jun 15, 2022