Lamps128.5
#other
ህፃን ልጅ እያለሁ የ እናቴ አብሮ አደግ የሆነ ሰውዬ በኢኮኖሚ ያግዘን ነበር....እና አሁን ደግሞ ከስንት አመት በኋላ ለእናቴ ከአሜሪካ ደወለ እና በ ቴሌግራም አወራሁት ቁጥሩን ተቀብዬ እና እኔ አሁን Fresh man Course እየወሰድኩኝ ነው ..ስለ ውጪ Process ላውራው ወይስ ይደብራል ዝም ልበለው? ሀሳባችሁን ስጡኝ TIA
Jun 15, 20228 engagements