ሴት ልጅ ጓደኛዬ ብቻ እንድትሆን ማድረግ አልችልም? ልክ የወንድ ጓደኛ እንዳለኝ ሁሉ የሴትም ጓደኛ ቢኖረኝ ችግር አለው ትላላችሁ? ብዙ ሴቶች እቅርባለሁ፣ ግን ከየትኛዋም ጋር የፍቅር ግንኙነትም እንዲኖረኝ አልፈልግም። ባለፈው ደሞ የሆነ ጥናት ምናምን ብለው 'ወንድ ልጅ የሴት ጓደኛ ብቻ ብሎ መያዝ አይችልም፤ በመላመድ አብዛኛው ወደ ፍቅር ይቀየራል' የሚል ነገር አየው። ምን ትላላችሁ እናንተስ? በተለይ ልምድ ያላችሁ ብትሆኑ፣ በጣም አሪፍ ምላሽ አገኛለሁ ብዬ አስባለሁ ከእናንተ። አመሰግናለሁ
Jun 14, 2022Enenja endene gn. Endeza mehon Michal aymeslegnm. Enenja gn ene huwala endaykeyer slemfera wendochn bzu alkerbm. Beteley ende guwadegna lemayet ykebdegnal
Jun 15, 2022