#relationships
Setoch በጣም በምትወዱት ወንድ በቀድሞ ህይወቱ (አንዲት ሴት) ምክንያት የአለመወደድ ወይም የአለመፈለግ ስሜት ተሰምቷችሁ ያቃል? በናታችሁ ካጋጠማችሁ ምን አደረጋችሁ ፍቅሬ እንዲሆን አልፈልግም እሱን መርሳት ነው የምፈልገው ሰብሮኛል አልቻልኩም....
Jun 14, 20223 engagements
Setoch በጣም በምትወዱት ወንድ በቀድሞ ህይወቱ (አንዲት ሴት) ምክንያት የአለመወደድ ወይም የአለመፈለግ ስሜት ተሰምቷችሁ ያቃል? በናታችሁ ካጋጠማችሁ ምን አደረጋችሁ ፍቅሬ እንዲሆን አልፈልግም እሱን መርሳት ነው የምፈልገው ሰብሮኛል አልቻልኩም....
Jun 14, 2022eski tiyakewin betikikil nigerin ....... Gira agabashin
Jun 15, 2022Rasishn busy argi kuch bilesh kesu ga silasalefshiw gize atasbi ershi (ik it will be hard) ena lerasish adis neger asbi wey gym wey des milishn lela neger jemri betechalesh meten bichashin honesh silesu atasbi hang out with your friends minamin
Jun 15, 2022Kanchi befit selehone ngr menaded mn yebalal
Jun 15, 2022