#ortodox ከአንድ ኣርቶዶክስ ነኝ ከምትል አማኝ ሴት ምን ምን ይጠበቃል ምንስ አይጠበቅም መደረግ ያለባቸው እና መደረግ የሌለባቸው ምንድን ናቸው
Jun 14, 20221) ፈሪሃ እግዚአብሔር 2) ሀይማኖቷን ማወቅና መረዳት 3) ሥጋሁ ወደሙን መቀበል 4) በክርስቲያናዊ ስነምግባር መታነጽ 5) ብልህ መሆን (ምን ማለት እንደሆነ ለማወቅ ከመጽሐፍ ቅዱስ አካላት መጽሐፈ ምሳሌ፣ ጥበብና ሲራክን በትክክል አንብቢ) መደረግ ያለባቸውን ካወቅን መደረግ የሌለብንም በዛው እናውቃለን። መሠረታዊ የሚባሉት ግን የተጠቀሱት 5ቱ ናቸው።
Jun 14, 2022