ሁለት የሰፈሪ ልጆችን አፈቀርኩ በተከታታይ የመጀመሪያዋን የፍቅር ጥያቄዬን አልተቀበለችውም ሁለተኛዋም እንደዛ አሁንም እንደተለመደው ከሰፊሪ ልጅ ፍቅር እንዳይዘኝ ምን ማድረግ አለብኝ ሰፈሩ እንደሆነ መልቀቅ አልችልም ከቤተሰብ ጋር ነው የሚኖረው
Jun 13, 2022እንዴ 😳😂 አንተ ያየኽውን የሰፈር ቺክ ሁላ ነው ዴ ምታፈቅረው እሺ ግን ማድረግ ያለብህ ምን እንደሆነ ልንገርህ ቀድመህ ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ በደንብ ጠንቅቀህ እወቅ 🙌
Jun 14, 2022