Guys gra gebtoghal eskahun dres kewend ga betam tekerarbe alawkm. Lemn endehone alwkm wend altelam gn mekreb alchlbetm gn kesetoch ga gn betam tegbabi negh koy lemndnew. Wendoch likerbugh simokru wey esheshachewalehu kebase demo askeymachewalehu. Bf bemeyazaye seat yhew bchayen kerehu ere mefthe tal tal argulgh.
Jun 13, 2022ቦይ ፍሬንድ መያዣ እድሜ ስንት መሆኑ ነው🤔... እኔ እስከማውቀው ከታች እንጂ ወደላይ ምንም ገደብ የለውም :: ብቻ ሶሳይቲው ብቻ ባሰመረልሽ መስመር ሁሌ ለመጏዝ አትሞክሪ አንዳንዴ ሳይበዛ እና ሌላውን የማይጎዳ ከሆነ ማፈንገጥ ሸጋ ሀሳብ ነው... ለማንኛውም ራስሽን አታስጨንቂው በፈጣሪሽ ሙሉ እምነት ይኑርሽ ከልክ አልፈሽ ባሰብሽው ቁጥር ትሳሳቻለሽ ያ ደግሞ ለእድሜ ልክ ፀፀት ይዳርግሻል ስለዚህ ህይወትሽን በእርጋታ ቀጥይ ... ከዚህ ቀደም ከወንድ ጋር በተያያዘ(አባት/ወንድም/አጎት...የመሳሰሉት) ችግር ገጥሞሽ ከሆነ ወደ ሳይኮሎጂስት ጎራ ብለሽ አማክሪ ብዙውን ግዜ የቆዩ ጠባሳዎች ከብዙ ነገር ያቅቡናል እንቅፋትም ይሆኑብናል... እና በጥቅሉ ሲፈቅድ/ውስጥሽ ሲልሽ ሳታቅማሚ ተከተይ (በጥንቃቄ) በተረፈ ወንድ መያዝ ግዳጅ አይደለም ይኖራል ሳይያዝ 😅
Jun 14, 2022