ሰላም ሰዎች እባካችሁ እንዳታልፉት ምክራችሁ በጣም ያስፈልገኛል ዩኒቨርስቲ በቅርብ ነው የገባሁት እና እኛ ክፍል ካለችው ልጅ ፍቅር ይዞኛል ግን ጭራሽ አውርተን ቀርቶ ሰላም ተባብለን አናውቅም ። እና አሁን ላይ ከምላችሁ በላይ በጣጣጣጣጣም ከብዶኛል ። ክፍል ውስጥ ትምህርቴን ትቼ እሷን ነው ፈዝዤ የማየው። እሷ ሙስሊም ነች እኔ ደግሞ ኦርቶዶክስ እና ልጅቷ ደግሞ ክፍል ውስጥ ብዙ አታወራም ዝምተኛ ነች ። በዚህ ሁኔታው ደግሞ ራሴንም ትምህርቴንም እጎዳለው ። እና ምን ባደርግ ይሻላል ቀርቤ ጓደኛዋ ለመሆን ልሞክር ወይስ ? ለመልሳችሁ በጣም አመሰግናለው 🙏🙏🙏
Jun 13, 2022Bro u cant even consider it as a choice bc its a matter of "being orthodox" no matter how you fall in love with her you must have to give priority to your religion ...its not just for a simbol you keep it on ur neck you have also to keep it on ur heart so pls wendme don be fooled endi aynetun ke aymroh lematfat mokr esuan yemiyasresu negerochn adrg
Jun 13, 2022