Can I wear facemask and keep my skin care routines when i’m fasting? (ፆም ስጋን ከሚያስደስት መራቅ ከሆነ ፊቴን መንከባከብ አልችም ማር ምናምን እየተቀባሁ)
Jun 13, 2022ሰላም እኅቴ "አንተ ግን ስትጦም፥ በስውር ላለው አባትህ እንጂ እንደ ጦመኛ ለሰዎች እንዳትታይ ራስህን ተቀባ ፊትህንም ታጠብ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።" እንዲል መጽሐፉ የእንስሳት ተዋጽኦ አትጠቀሚ እንጂ ጾም ራስን መንከባከብን አይከለክልም። በርቺልን የድንግል ልጅ በቤቱ ያጽናሽ እኛንም ያጽናን
Jun 14, 2022