ሰላም ሰወች እሄ መስቀል ካልተሳሳትኩ የ ዳዊት መስቀል ነው ሚባለው መሰለኝ ምታቁትን ንገሩኝ ስለዚህ መስቀል እና የት እንደሚሸጥ
Jun 13, 2022ሌሎች ሚስጥራት እንደ አይምሮ መጠን እንደ ልብ ዝግጅት እንዲሁም እንደ ሚስጥር ጠባቂነት የሚገለጽ ነው። ሌላ ሌላውን እንለፈው። ማወቀረ ያለብን ግን የአስተምህሮት መንግድና የጥበብ መንገድ እጅግ እንደሚለያዩ ነው። ዕውቀት እና ጥበብ ይለያያሉ። በተራ እውቀት ጥበብን አትጋፉ ጥበብ ክርስቶስ ነውና ሳታውቁት ከዓለት ትጋጫላችሁ። ማህተብህን አደርግአደርግነ ሲሆን በፍቅር መከራውን አስበህ እንጨት ወጥ መስቀል ብታረግ እሰየው ይህን ካላረኩ ሞቼ እገኛለው ብሎ ማለት የለብህም ይህን ብታረግም ክፋት የለውም ያ ግን ይበልጥ ይረዳሀል አንዳንዶችም ካለማወቅ ከሚሰናከሉ ያንኑ አድርግ።
Jun 13, 2022