Guys ejaculation problem አለብኝ ሁሌ ዘር አፈሳለው ሽንት ስሸና አብሮ ይፈሳል ህክምና አየተከታተልኩ ነው እና ምን ለርግ በመንፈስዊው አማክረኝ በህክምናው ምንም እይነት ለውጥ እያገኘው እይደለም ። ፩ ቤት ክርስቲያን ወይም ፅበል መሄድ እችላለሁ ማለት ህልም ለሊት አላይም ግን sperm ሁሌ ያፈሳል ከሽንት ጋር እንድላይ. Am Orthodox by the away
Jun 13, 2022የንስሃ አባትህን ጠይቅ የተሻለ ያስረዱሃል ወይም ማድረግ ያለብህን ይነግሩሃል ፤ ከሃኪም እና ከንሰሃ አባት የሚደበቅ ነገር የለም
Jun 13, 2022