እሺ የውላቹ እህት ወንድሞቼ እኔ ፕሪፕ ነኝ እሱ ደሞ 12+ ነው የፍቅር ግንኙነት ስንጀምር የፍቅር ጥያቄው የመጣው ከኔ ነው እና አልሞስት አመት ሊሞላን ነው የተራራቀ ቦታ ስለምንኖር ያው አንገናኝም +ደግሞ በሃይማኖት አንድ አደለንም እሱ ፕሮቴስታንት ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እና ከጊዜያት በሁአላ የሆነ ባህሪው ተቀይሯል ማለቴ ስልክ አይደውልም ቻት ላይ ድሮ ድሮ ያዋራኝ ነበር አሁን ወፍ እና የሆነ በይሉኝታ ከኔ ጋ ያለ ያህል እየተሰማኝ ነው እኔ በባህሪዬ ተለማማጭ እና በጣም ታጋሽ ነኝ ብናደድበትም ልዩነታችን ከዚ በላይ እንዳይሰፋ ብዬ ነገሮችን ስቄ ነው ማሳልፋቸው አሁን ግን እውነት ለመናገር ድክም ትክት ብሎኛል የሆነ ስልኬን ዘግቼ ላንድ ሁለት ሳምንት መጥፋት እና ዝም ማለት ነው ምፈልገው ከዛ በሁአላ ግን መልሼ ስከፍተው ምን ሆነሽ ነው የጠፋሽው የሚል ጽሁፍ ካላየው በርግጥኝነት አይፈልገኝም እስኪ ምን ትላላቹ
Jun 13, 2022Endih kemetasekayiw negeriw alfelgem belesh Haymanot keteleyayachuh ko chewataw aleke ko
Jun 13, 2022