#education
እኔ የ natural ተማሪ ነኝ ትንሽ እውቀቴ በቴክኖሎጂ / በኮምፒውተር ላይ ነው ፍላጎቴም በሱላይ ነው እንዴት ነው በሱ ተመርቄ ስራ እማገኘው ምን አይነት ስራስ አገኛለሁ ማለት ያው የቢሮ ፣ የቴሌ ምናምን ሊሆን ይችላል Please ንገሩኝም ፣ ምከሩኝም
Jun 12, 20224 engagements
እኔ የ natural ተማሪ ነኝ ትንሽ እውቀቴ በቴክኖሎጂ / በኮምፒውተር ላይ ነው ፍላጎቴም በሱላይ ነው እንዴት ነው በሱ ተመርቄ ስራ እማገኘው ምን አይነት ስራስ አገኛለሁ ማለት ያው የቢሮ ፣ የቴሌ ምናምን ሊሆን ይችላል Please ንገሩኝም ፣ ምከሩኝም
Jun 12, 2022cs temar
Jun 13, 2022mejemeria temar
Jun 13, 2022