#other
ሰላም ሰዎች በቅርቡ ከውጭ የመጣችሁ ወይም የመጣ ዘመድ ካላችሁ ወይም ኤርፖርት የምሰሩ ካላችሁ, ከውጭ ሀገር ወደ እዚህ ሲመጣ ስንት ስልክ ያለ ቀረጥ ማሳለፍ ይቻላል?እባካችሁ እውነተኛ መረጃ ይሁን ብዙ ገንዘብ እና ጊዜ ስለማጠፋበት, ስለትብብራችሁ አመሠግናለሁ,
Jun 12, 20222 engagements
ሰላም ሰዎች በቅርቡ ከውጭ የመጣችሁ ወይም የመጣ ዘመድ ካላችሁ ወይም ኤርፖርት የምሰሩ ካላችሁ, ከውጭ ሀገር ወደ እዚህ ሲመጣ ስንት ስልክ ያለ ቀረጥ ማሳለፍ ይቻላል?እባካችሁ እውነተኛ መረጃ ይሁን ብዙ ገንዘብ እና ጊዜ ስለማጠፋበት, ስለትብብራችሁ አመሠግናለሁ,
Jun 12, 2022Egnaga apr.25 yemeta bro nbr ena 6or 7 slk yzo nw yemetaw frm london
Jun 13, 2022Without any fee Alright?
Jun 13, 2022