ሰላም ጋይሶች የኔ ጥያቄ ለ ኦርቶዶክሶች ነው አንድ ጎደኛዬ ነበረች እና ሀይማኖቶን ወደ እስልምና ቀይራ ስናወራ ይሄን ጥያቄ ጠየቀችኝ እና ጥያቄው የእናንተ መጸሀፍ ቅዱስ እነ ማትዮስ ዮሀንስ ነው የጻፉት የኛን ግን የፈጣሪ ቃል ነው አለችኝ ምን ልበላት እሄን ከመለስኩላት የምትመለስ ይመስለኛል አስቸኮይ ነው
Jun 12, 2022" we use pen to write,but it doesn't mean the pen wrote it. So Egziabher sewochn ende beir tetekmo tsafew enji sew altsafewm
Jun 13, 2022