Enante matfelegutn ngr betedegagmi lemiyaderg sew mndnw milashachu merak mnamn matchilut sew kehone mn taregaluch lemesale boy friendsh asthma alebgn eyalshew anchin miyasamim teren yizo mimita kehone eyengreshew eyaweke mn taregiyalesh
Jun 12, 2022እኔንጃ! እንዲህ አይነቱን ንዝህላል ወንድ መውደድሽ ራሱ ይገርማል። እኔ ሴቶችን ሳስብ እንዲህ አይነት ወንድን ለወደፊት ህይወት አቅደው ይይዛሉ ብዬ አላስብም ነበር። ዛሬ ለአፉ ጠረን ያልተጨነቀ ነገ አብረሽው ስትሆኚ ካልሲው አፍንጫሽን በቦክስ ይመታል¡ ለምሳሌ እኔ አፌ አይሸትም። ግን የሰው ነገር አይታወቅምና ወይ በረሃብ ወይ በጨጓራ ህመም የተነሳ ሊሸትብኝ ይችላል ብዬ ስለማስብ ቀድሞውን ሰውን አልጠጋም። የግድ የሰው ጠረን እስኪሸተኝ አልጠብቅም። ለምን አፉ እንደሚሸት ቀድመሽ ጠይቂው። ከዛ ኮስተር ብለሽ ንገሪው። በህይወትሽ አትቀልጂ። ዋኣ!
Jun 13, 2022