ምን መሰላችሁ የሆነች ልጅ ነበረች እና በጣም ነው ምወዳት ብዙ ጊዜ ነግሬአታለው ግን ምንም አይመስላትም ማለቴ እኔ ፍቅር መጀመር አልፈልግም ትላለች ግን ደሞ ምትወደኝ ይመስለኛል እና ደሞ እናቷ በጣም ሃርድ ናቸው ለዛም ይሆን እንዴ እላለው ግን ጨንቆኛል እባካችሁ የሆነ ምክር ወይም መፍትሄ በተለይ ሴቶች ለ ሴቶች ፍቅር ዉስጥ እንዳትገቡ ምያደርጋችሁ ነገር ምንደነው አመሰግናለሁ 🙏🙏
Jun 12, 2022እናቷ ሃርድ ከሆነችባት u are 10 ክፍል ምናምን so ተዋት ትደግበት
Jun 12, 2022