hi guys pis nw.... mn meselachu andit v yehonech set sex madreg bitfelig after sex endayamat mn madreg nw yalebat tilalachu
Jun 11, 2022እንደ ድንግልናው አይነት ይለያያል። አንዶች ያማቸዋል አንዳንዶች አያማቸውም። >>>>>> ግን መጀመሪያ ዘና ማለት ያስፈልጋል። ጭንቀት ጡንቻዎች እንዲኮማተሩ ያደርጋል። ይህ ካልሆነ እምስ መለጠጥ የሚገባውን ያህል እንዳይለጠጥ ያደርጋል። ቀጥሎ በቂ ዋርም አፕ ያስፈልጋል። እዚህ ጋር ስቷ የት ቦታ ላይ ስትነካ ስሜት ውስጥ እንደምትገባ ማወቅና በግልጽነት መነጋገር ያስፈልጋል። ወይ ደግሞ ክሊተሪስ(ቂንጥር) ከፍተኛ የነርቭ ሴሎች ያሉት ቀዳሚ የሴቶች ስሜት ቁልፍ ያለበት ቦታ እንደሆነ ማወቅና እሱን ቦታ በጣት እየነኩ ማነቃቃት ያስፈልጋል። እንዲሁም ጡት ከንፈር አንገት ወዘተ የስሜት መነሳሻ ቦታዎች ናቸው። ቀጥሎ ወንዱ በጣቱ እምስ ውስጥ በመግባት ወይም ፊንገር እየገባ ማለማመድና ምን ያህል ሊያስገባና ላያስገባ እንደሚችል ቼክ ማድረግ ይገባዋል። ዋናው ነገር ወንዱ ትዕግስተኛና በአንዴ አስገብቶ ለመገላገል ከመሞከር መቆጥብና ስሜቱን መቆጣጠር ይኖርበታል። ፈጽሞ ያለበቂ ማለስለሻ ቅባቶችም ሊሞከር አይገባም። የሚመቻትን ፖዚሽን በመነጋገር መምረጥ ይኖርባቸዋል። >>>>>>>>>ምንም ደም ላይኖር በትንሹ ሊኖር ወይ ብዙም ሊሆንና ወድያው ላይቆምም ስለሚችል ሴቷ ሞዴስ መያዝም ይገባታል። በጣም ጥቂቶች ላይ worst case scenario እንስራ ካልንም ደም አልቆም ብሎ እስከ ሆስፒታል ሊያደርስ ስለሚችል ይሄንንም ማሰብ አስፈላጊ ነው... >>>>>> በመጨረሻም ጉዳዩን ያለ ኮንዶም ማድረግ ከህመምና ደም ጭንቀት ወደ HIVና ፔሬዴ ቀረ መጣ የእርግዝና ሃሳብን ጨምሮ መቼም የማይጠፋ አስቀያሚ ክስተት ሊፈጥር ስለሚችል። 1ኛ አማራጭ በኮንዶም ማድረግ 2ተኛ ተመርምሮ በእርግዝና መከላከያ መጠቀም የመጨረሻው በባዶ ከተፈጸመ ፖስት ፒል በ72 ሰአት ውስጥ መጠቀም። ---->የመጨረሻ መጨረሻ በመጀመሪያ ጊዜ ሴክስ ሊረገዝ ወይ ከኤድስ ከመያዝ ሊያስጥል አይችልም።
Jun 12, 2022