Abiy ahmed yhon yeteregeme sew aymeslachum.....abnen endet endekefafelew ena tsnfegna ye amara hayl ga kene esknder ga yaleyayebet menged ezema telelek sewoch norewbet gn politicawi mot yemotebet eskndern ke 3 amet befit maydegf ye sheger sew weym ethiopian miwed sew man nbr ahun mn aynet bota endale betam yegeremegn dmo ahun jawarn wede rasu mewsedu bezihu keketele asbut oromiyan be jawar bekul keyazat ....eski slenezi ngroch mn tasbalachu
Jun 11, 2022የተረገመ አይመስለኝም። እኛ ኢትዮጵያዊያን በታሪካችን ያልረገምነው ገዢ አለን? ባይሆን እኛ በተለይ ሰሜን ኢትዮጵያውያን የተረገምን ይመስለኛል። ነገር ግን ብታምንም ባታምንም አብይ ካለፉት ሁሉ ይሻላል። ምክንያት: በታሪክ አምሓራ እና ትግሬ ሲያስተዳድር አምሓራ ወይም ክርስቲያን ያልሆኑ ዜጎች ሰላም ሆነው የኖሩበት ጊዜ የለም። እነዛ ነገስታት ከራሳቸው ብሔርና ሀይማኖት ውጭ ጨካኝ አረመኔዎች ነበሩ። ታሪክ አንባቢ ከሆንክ ለዚህም ማስረጃ እንደማትጠይቀኝ ተስፋ አደርጋለሁ። ይህን ስናገር ሌላ ብሔር ይዤ አይምሰልህ። ዘርማንዘሬ አምሓራ ነው። ግን ሀቋን ልትፋልህ ብዬ ነው። ማስረጃ ከፈለግክም እሰጥሃለሁ አብሽር። አሁን ህመም የፈጠረብህን ልንገርህ.. ጨቋኞቹ አምሓራና 'ጥ'ግሬ ገዢዎች በነበሩበት ዘመን ያደሉ የነበሩት አንተ ትፈልገው ለነበረው ብሔርና ሀይማኖት ነበር። ዛሬ አብይ ተብዬው መጥቶ "እኔ ልብለጥ ማለት የለም። ሁሉም እኩል ነው።" ሲል አንተን አመመህ። አማራ ከዶርዜው እኩል እንደሆነ ሊያሳውቅህ ሲሞክር አንተ ከለመድከው ጋ ተጋጨብህ። ሻንቅላ፣ ቆማጣ፣ እስላም፣ ጋላ፣ ወላሞ፣ ዘላን... ማለት ለምደህ ከነበር የአብይ ድርጊት ራስህን አንቀህ እንድታጠፋ ያስመኝሀል። ሲቀጥል በታሪክ በጣት የሚቆጠሩ ናቸው ኦሮሞ ሆነው ስልጣን የያዙት። የአብይ ኦሮሞ መሆን አንገብግቦ ሊደፋህ ደርሶ ይሆናል። የመሀይማንን መነፅር አውልቀህ ረጋ ብለህ አስብ። ሰውየውን አላሰራ ብለውት እንጂ አብይ ኢብኑ አሕመድ ኢብኑ ዐሊይ ለኢትዮጵያ አብይ ሰው ነው። አብይ ስልጣኑን ሳይረከብ እነዛ የበረሃ ጅቦች እጅ ስር ሆነን በነበር ዛሬ ኢትዮጵያ ዳግማዊት ሊብያ ትሆን ነበር። ምናልባትም ብዙ ብሔሮች ስላሉን ከሊቢያም የባሰ ችግር ውስጥ እንሆን ነበር። መለስ መስራት የሚፈልገውን ሰርቶ አንገቱን በደፋበት ላናየው ሄደ። ይኀው ሀይለማርያምም አብይም ገፈቱን ቀመሱ። ስለ እስክንድር አታውራኝ። ይህ ሰው በውስጡ የነበረውን መርዝ ሳይታሰብ ረጨው እንጂ ስልጣን እስኪይዝ ደብቆ አቆይቶት ቢሆን አልቆልን ነበር። እንደለመደው አብዮት አደባባይ እየሄደ "ይህ የኛ ነው¡" ይበል። እስቲ አብይ ወረደ ቢባል ማን ስልጣኑ ላይ ይሆን ነበር? እስር ቤት ገብቶ በወጣ ቁጥር እየደነዘዘ መጣ። ጀውሀርማ አንዴ ገብቶ ቢወጣ የነበረበትንም ዘረኝነት ጥሎት ወጣና ሰከነ። አሁን እሱንም እንመርጠዋለን። አማራ ሲበድል ዘርህንም እምነትህንም ይዞ ነው። ኦሮሞ ግን ዘርህን አይቶ ነው የሚበድልህ። እሱም አፄዎቹ በሰሩት ግፍ ነው። ሁለቱ መላጣ የ'ነጋ' ልጆች? ብርሃኑም እስክንድርም ለኢትዮጵያ ታላቅ የሚባል ውለታ ውለዋል የሚባለው ስልጣኑ እጃቸው ላይ ከመግባቱ በፊት የጥላቻ መርዛቸውን መርጨታቸው ነው። ሌላ ሰው ልትነግረኝ ትችላለህ? ከላይ ለተጠቀምኳቸው አላስፈላጊ ቃላት ይቅርታ እጠይቃለሁ።
Jun 12, 2022