Yeam54
#other
እንዴት ነው tin number የማወጣው? የትስ ነው የማወጣው? ምን ምን ያስፈልጋል? ለ ስራ ለመቀጠር ነው
Jun 11, 20222 engagements
እንዴት ነው tin number የማወጣው? የትስ ነው የማወጣው? ምን ምን ያስፈልጋል? ለ ስራ ለመቀጠር ነው
Jun 11, 2022ከመስሪያ ቤትህ ደብዳቤ ማፃፍ ይቻላል ከዛ በክፍለከተማህ ሄደህ አሻራና ፎቶ ሰጥተህ መውሰድ ነው ቲን ነበሩን
Jun 12, 2022አሻራ የምሰጠው እዛው ክፍለከተማ ነው ብሮ?
Jun 12, 2022