escorpio1143.5
#education
ሰላም ሰዎች 🙌 በመንግስት ዩኒቨርስቲ የ1ኛ አመት regular Pharmacy ተማሪ ነኝ እና ሊከብድ ይችላል አላውቅም ግን ግቢ ውስጥ 4/5 አመት መቆየቴ ካልቀረ ሌላ በርቀት 1 ሌላ ነገር ጨምሬ በሁለት ዲግሪ ብወጣ ደስ ይለኛል ። እናም ከፋርማሲ ጋር ሊከብድ ማይችል አሪፍ department ምንድነው ? ( መቼስ ከሶሻሎቹ ነው እንጂ ከናቹራሎቹ ይከብዳል መሰለኝ) ወይስ ጭራሽ ከ pharmacy ጋር ምንም ነገር ጎን ለጎን መማር ይከብዳል ? እስቲ ሀሳባችሁን ስጡኝ 🙏🙏
Jun 11, 20223 engagements