yididya2292.5
#health
ራሱን ስቶ የሚያቅ ሰው ማለትም አዕምሮውን አሞት የሚያውቅ ነገር ግን ለብዙ ግዜያት ሙሉ ጤናማ የነበረ በድጋሚ ህመሙ ሊነሳበት የሚችልበት እድል ምን ያህል ነው ?አንድ ግዜ ብቻ ይህ ችግር ያጋጠመው ሰው ግዴታ የህክምና እርዳታ ማግኘት ይኖርበታል? እና እንደዚህ ህሊናን እስከመሳት የሚያደርሱ ነገሮች ምን ምን ናቸው?ለመልሳችሁ አመሰግናለው
Jun 11, 20222 engagements