Davute137
#technology
እየተጠቀምኩት እያለ ቆመ ቆመ ምን ነገር ስነካ ምላሽ የለውም power off ማድረጊያ button እራሱ ነክቼው አልዘጋ አለኝ 😫 Pls የምታቁ ሰዎች esti how to fix it? ንገሩኝ
Jun 11, 20225 engagements
እየተጠቀምኩት እያለ ቆመ ቆመ ምን ነገር ስነካ ምላሽ የለውም power off ማድረጊያ button እራሱ ነክቼው አልዘጋ አለኝ 😫 Pls የምታቁ ሰዎች esti how to fix it? ንገሩኝ
Jun 11, 2022Battery nekleh seka👍
Jun 11, 2022አይ ዊንዶ 11 😅 ታስቀኛለች እኮ.. ለማንኛውም ፓወር በተኑን ለ30 ሰከንድ ተጫነው ይጠፋል
Jun 11, 2022ፕሮግራመሮቹ OSኡን ደቨሎፕ ሲያደርጉ በደብረብርሃን አረቄ ጡዘው ነበር😅
Jun 11, 2022press Ctrl + Shift + Esc and you will get into task manger and you can cloth stacked program by clicking right click and click end task.
Jun 11, 2022Eski press the power button for 15 seconds and kezega eyew
Jun 11, 2022