SAmEL aleyukm....eski ka,aban lemn endemizor ngeregn?....snt gizes new?.....lemn wede gra yzuralm?........jezakellah
Jun 11, 2022-የሚዞረው የእመነቱ ድንጋጌ ስለሆነ ነው። የተደነገገበት የራሱ የሆነ ጥበብ እና ምክንያት አለው። -የሚዞረው 7 ጊዜ ነው። -ወደ ግራ የሚዞርበት ምክንያት አላህ ነው ሚያውቀው። የአንዳንድ ኡለማዎች እይታ የሆነው ግን ልብህ በግራ በኩል ነው ያለው። በግራህ በኩል ሆኖ ስትዞር የምታገኘው በልብህ ጎን በኩል ካዕባን ይሆናል። ለካዕባ የምትሰጠው ጥልቅ ትስስር መገለጫ ይሆናል። ወላሁ አዕለም
Jun 11, 2022