Selam sewoch Mn meselachu ljtua betam mrt lj nat alea behulum neger malete new ena esua bezi seat like brotherly new mtayegn ena endet adrge fkr lasyzat Pls batsedbugn des yilegnal
Jun 11, 2022አንተ ባትሰድቡኝ ትላለህ እንዴ???? እርቀከኝ ነው እንጂ ማጀርህን ብዬ ነበር ማስቀርህ እና ወንድም መሆን አግኝተህ ነውንዴ እ ብልጥ እኮ የሰጡትን ይዞ ነው ሚያለቅሰው ወንድሜ ነህ ካለችህ በምን ስልጣንህ ነው የባልነት ሲቪ የምታስገባላት ኧሯ,,,,,,, ይልቅ አብርሃምም ሚስቱ ሳራን እህቴ ነበር የሚላት አንተም ሚስትህ እንደምትሆን እያሰብክ እህቴ እያልካት ኑር ወዳጄ
Jun 11, 2022