#education
ኢትዮጵያ ውስጥ ባለ አንድ ካምፓኒ ላይ በመመስረት ስለሚሰጠው አገልግሎት እና የሚያመርተው ምርት ለተጠቃሚ እንዴት ተደራሽ እንደሚሆን ...ከጥቂት ጥያቄዎች ጋር አሳይመንት ሰርታችሁ አስገቡ ተብለን ነው እና ምን ሀሳብ ትሰጥኛላችሁ?በየትኛው ካምፓኒ ላይ ልስራ?..🙏😊
Jun 11, 20224 engagements
ኢትዮጵያ ውስጥ ባለ አንድ ካምፓኒ ላይ በመመስረት ስለሚሰጠው አገልግሎት እና የሚያመርተው ምርት ለተጠቃሚ እንዴት ተደራሽ እንደሚሆን ...ከጥቂት ጥያቄዎች ጋር አሳይመንት ሰርታችሁ አስገቡ ተብለን ነው እና ምን ሀሳብ ትሰጥኛላችሁ?በየትኛው ካምፓኒ ላይ ልስራ?..🙏😊
Jun 11, 2022መአት አማራጭ አለህ ከፋብሪካ/እስከ ዶሮ እርባታ- ከመኪና መገጣጠሚያ/እስከ ጫማ ማምረቻ... እጅግ አያሌ አማራጮች አሉህ
Jun 11, 2022my company
Jun 11, 2022Yet nw mtmarw
Jun 11, 2022Sunchips miserut company
Jun 11, 2022