ጠንካራ ሴት መሆን እፈልጋለሁ በነገሮች ቆራጥ፣ጠንካራ፣እማልበገር፣በተለይ 👉ከስሜታዊነት መውጣት(በተለይ ሳወራ የመጣልኝን ነው)፣ለየትኛውም አይነት ወንድ ፊት የማልሰጥ፣ኮስታራ(በጣም ሳቂታ ነኝ ሲበዛ).......በፈጠራችሁ እንዳትቀልዱ መፍትሔ የምትሉትን ንገሩኝ..በእግዚአብሔር
Jun 10, 2022ተጫዋች መሆን እኮ ጠንካራ/ቆራጥ... ከመሆን አያግድሽም ባይሆን የመጣልሽን ላለመናገር ሁሌም ለ3 ሰከንድ አስቢ ከዛ ተናገሪ በዛ 3 ሰከንድ ውስጥ ለተምትናገሪው ቃላት የሚያመጣውን ውጤት አሰላስይ ልክ ከመሰለሽ ተናገሪ ካልመሰለሽ እለፊ ወይም ሌላ መልስ ምረጭ በተረፈ ተፈጥሮሽን ለመቀየር አትልፊ የማይሆን ድካም ነው
Jun 11, 2022