ቀኖና ማለት፦ ስርዓት ማለት ሲሆን ሊሻሻል ፣ ሊስተካከል እና ሊሻር የሚችል ሃይማኖታዊ ስርዓት ነው። ዶግማ ማለት ደግሞ፦ እምነት ማለት ሲሆን ሊሻሻል ፣ ሊቀየር ሊሻር የማይችል አንድ እምነት ማለት ነው። ሶስተኛውን በውል ስለማላወቀው ከዚህ በፊትም ሰምቼው ስለማላቅ ከመልሱ ልቆጠብ። ሌሎች ስለዚህ ነገር በቂ ዕውቀት ያላቸውሰዎች እንዲመልሱ ቦታውን ለቅቂያለው 🤧
Jun 10, 2022ቀኖና ማለት፦ ስርዓት ማለት ሲሆን ሊሻሻል ፣ ሊስተካከል እና ሊሻር የሚችል ሃይማኖታዊ ስርዓት ነው። ዶግማ ማለት ደግሞ፦ እምነት ማለት ሲሆን ሊሻሻል ፣ ሊቀየር ሊሻር የማይችል አንድ እምነት ማለት ነው። ሶስተኛውን በውል ስለማላወቀው ከዚህ በፊትም ሰምቼው ስለማላቅ ከመልሱ ልቆጠብ። ሌሎች ስለዚህ ነገር በቂ ዕውቀት ያላቸውሰዎች እንዲመልሱ ቦታውን ለቅቂያለው 🤧
Jun 10, 2022ቆሽት የሰውነት አካል ነው። ከሃይማኖት ጋር የሚገናኝ አይደለም። :)
Jun 10, 2022ቆሽት ምናልባት ሌላ ትርጉም ይኖረው ይሆናል አላውቅም ግን ካልተሳሳትኩኝ እንዲህም ነው ቆሽት - ሰገራ እስኪወገድ በጊዜያዊነት የሚቀመጥበት የትልቁ አንጀታችን የመጨረሻው ፓርት ነው በእንግሊዝኛው Rectum ተብሎ የሚጠራው ማለት ነው
Jun 10, 2022