HOPE7
#technology
#ሰላም ቤተሰብ ? Pc ነበረኝ እና #chargeu እምቢ አለኝ ከዚ በፊት እየቆየ ይሰራ ነበር አሁን ግን አልሰራ አለኝ እናም ምታቁት ዘዴም ካለ ሚሰራ ከሆነ ወይም ማሸጥ ከሆነም እሰከ ስንት ይደርሳል? እናም ቦታው pc #Lenovo pls🙏🙏🙏 ስለትብብራቹ አመሰግናለው🙏
Jun 10, 20221 engagements
#ሰላም ቤተሰብ ? Pc ነበረኝ እና #chargeu እምቢ አለኝ ከዚ በፊት እየቆየ ይሰራ ነበር አሁን ግን አልሰራ አለኝ እናም ምታቁት ዘዴም ካለ ሚሰራ ከሆነ ወይም ማሸጥ ከሆነም እሰከ ስንት ይደርሳል? እናም ቦታው pc #Lenovo pls🙏🙏🙏 ስለትብብራቹ አመሰግናለው🙏
Jun 10, 2022ፒያሳ አንድ ልጅ ጥሩ ቴክኒሻን አለ አፍሪካ ወርቅ ቤት አከባቢ ማሰራት ትችላለህ የማይሰራ ከሆነ ደግሞ ቀጥታ ኬኬር ሜክሲኮ ሂድና ግዛ
Jun 10, 2022