ሰላም ሰዎች ምን መሰላችሁ ከ አራት ዓመት በፊት ነዉ የጀመረኝ ከ እንብርቴ በላይ ያለ ሆዴን በጣም ነዉ ሚቆርጠኝ. ቤዛ ላይ ሌሊት ሊነጋ አከባቢ ከነቃው ሊያስመልሰኝ ይልኛል ግን ምንም የለም. ሆስፒታል ሄድኩ ግን የ ameba መዳኒት ብቻ ነዉ ሁሌ ሚሰጡኝ መፍትሄ ካለው ወይ እንዲ ያረገው የነበር ሰው ካለ please በጣም ተቸግርኩ በቃ ትንሽ የምግብ ሰዓት ካለፈ ቁርጠት ነዉ ሁሌ በተለይ ሊመሽ አከባቢ bebrd ሰዓት ምናምን
Jun 09, 2022Gibi Gebreal meteh ye melakun tesbel tetatebt ካመንክ ሆነልህ🙏
Jun 10, 2022