Guys ሰላም ናችሁ ምክራችሁን እፈልጋለሁ አፍቅሬ አላውቅም ግን አሁን ላይ አንድ ልጅ አይቸ ቀርቤያት በጣም ሌላ ስሜት ውስጥ እየገባሁ ነው ። እሱዋ ደግሞ bf አላት ግን ሌላ ሀገር ነው ። እና እሱዋ ግን ስልኩዋን ሰጠችኝ ፣ ደስ የሚል ፀባይ እንዳለኝ ነገረችኝ ፣ እኔ ጋር የቀረበችው ደስ የሚል ነገር ስላለኝ እንደሆነ ነገረችኝ ። እንገናኛለን walk እናደርጋለን። ግን አሱዋ ከ እሱ ጋር ትደዋወላለች እሱ በጣም እንደሚያፈቅራት ትነግረኛለች ግን እሱዋ ያን ያክል አታፈቅረውም የቀረበችውም እራሱን ሊያጠፋ ስለነበር ነው ትንሽ ትንሽ እየወደደችው እንደሆነ ትነግረኛለች ግን በጣም አፈቅረዋለሁ በጣም እወደዋለሁ አትለኝም... እኔ በጣም ከባድ ነገር ውስጥ እየገባው ነው ።እንዳርቃት እሱን ባታፈቅረውስ ወይም እሱ ሌላ ችክ ይዞ ቢሆንስ ወይም ከጊዜ ብዛት ብትረሳውት ብየ አሰብኩኝ ። የሰው ፍቅር ውስጥ እንዳልገባ እና እራስ ወዳድ እንዳልሆንም እፈራለሁ ግን ብትወደው ስልኩዋን ትሰጠኝ ነበር? ላግኝሽ ስላትስ ለምን እምቢ አትልም? ? እባካችሁ ማድረግ ያለብኝን ንገሩኝ 🙏🙏🙏
Jun 08, 2022bf alat beka alek leza sis inji gf lethon achilm🤷♂
Jun 09, 2022