Hello yhe teyake memleketew le Protestant new.. Eshi I getting to know someone huletachenm temchecheten nber we are the right to get in rlnship belen enasebalen.chgiru endet ye God fekad (የእግዚአብሔር ፍቃድ) endehone enawekalen what is the sign we get after praying please share your experience Thanq so much 🙌🏼ተባረኩ::
Jun 08, 2022I'm not Protestant but I want to share my idea without violating your faith. It is a great thing that you are waiting for God's Will. የእግዚአብሔር ፈቃድ ማለት አንቺም ሆንሽ እሱ ፍጹም ክርስቲያናዊ በሆነ ፈሪሃ እግዚአብሔር መዋደድ በውስጣቹ ሲኖር ማለት። ይህንንም ለማግኘት ትልቁ አስፈላጊ ነገር ጸሎት ነው። ፈጣሪም መልሱን በጊዜው ይሰጥሻል። "መንፈስን መርምሩ" ተብሎ እንደተጻፈው መልሱን በመርመር እና በመጠናናት የምታገኚው እንጂ ምልክት መጠበቅ ተገቢ አይደለም። ምልክትን መሻት የፈሪሳውያን ትግባር እንጂ በክርስቶስ ክርስቲያን ለተባልነው የኛ ሥራ አይደለም። ስለዚህ፣ ማንም ሰው....አገልጋይም ይሁን ተገልጋይ፣ አንቺ ራስሽ ብትሆኚ "ጌታ ነገረኝ" በሚል ቃል መታለል ትክክል ነው የሚል እምነት የለኝም። አንዳንዴ "ህልም ነው ራዕይ ነው" የምንለው ነገር ቅዠት ሊሆን ይችላል። ስለዚህ የእግዚአብሔር ፈቃድ መርምረሽ እወቂ። አይደለም ላንቺ ጋብቻ....ቅድስት ድንግል ማርያም ራሷ የእግዚአብሔር ማደርያ ትሆን ዘንድ መልዓኩ ባበሠራት ጊዜ ዝም ብላ የተቀበለች ሳይሆን መርምራ መልዓኩን ጠይቃ ተረድታ ነው። I guess ይጠቅምሻል ብዬ ስላሰብኩ ነው። የሚረብሽ ነገር ካወራው ሳላውቅ ነውና ከወዲሁ ይቅርታ እጠይቃለው። መልካም ቀን😊
Jun 09, 2022