#business
አሪፍ መጽሀፍት መሸጫ ለመጀመር አስቤ ነበር !! ለዝግጅት ምን ምክር አላችሁ ?አመሰግናለሁ
Jun 08, 20223 engagements
አሪፍ መጽሀፍት መሸጫ ለመጀመር አስቤ ነበር !! ለዝግጅት ምን ምክር አላችሁ ?አመሰግናለሁ
Jun 08, 2022ምናልባትም መፅሃፍ ከሚወዱ ሰዎች አንዱ ልሆን እችላለሁኝ በጣት የሚቆጠሩ ሰዎችም ማንበብን ይወዱ ይሆናል። በዚህ ላይ ጥናት ማድረግ ሳይኖርብህ አይቀርም። ማህበረሰቡ ቀድሞውንም ማንበብ ላይ ጥሩ አይደለም አሁን ደግሞ በኢንተርኔት አለም ውስጥ ሰጥሞ ነው የሚገኘው። እና ምን ያክል ያዋጣኛል የሚለው ላይ ጥናት ብታደርግበት አሪፍ ይመስለኛል። ለማግኘት እስከሆነ ድረስ ይሄን ማሰብህ አይቀርም።
Jun 09, 2022የጨጓራ ህመም ሊሆን ይችላል!!
Jun 10, 2022Ene ende hasab makerbew sefa yale kehone mnamn ezaw tekemto manbeb lemifeleg sew mekemecha mnamn binor gn dmo anes yale kehone yaw sabi lemehon sewoch mifeleguachewen metshafoch afelalgo mamtat new
Jun 09, 2022