Page gilechiw eski .... Eza lay new mitawekew
Jun 09, 2022Page gilechiw eski .... Eza lay new mitawekew
Jun 09, 2022ውስጡን ሳያዩ መፍረድ ቢከብድም የካቶሊክ ይመስላል። ምክንያቱም፦ አንደኛው መስቀሉ ብዙ ጊዜ እንደተለመደው ጌጥ የለውም፥ የመጻፉ ጫፍም በመስመር እንጂ በሀረግ አልተዋበም። ሁለተኛው ደሞ "አባ" የሚለውን ቅጥያ በነጠላ የሚጠቀሙት የካቶሊክ ቤ/ክ ነው። በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘንድ ቄስ ከሆነ "ቀሲስ"፥ መነኩሴ ከሆነም "ቆሞስ/አበምኔት/ባሕታይ" የሚሉትን ቅጥያን ከተሰጣቸው ስያሜ (ሊቀትጉሃን/መላከ ብርሃን/ መጋቤ ሐዲስ ወዘተ) ጋራ ተደርጎ ይጻፋል።
Jun 09, 2022Yecatholic yemeslal
Jun 09, 2022