ሰላም ምን መሰላችሁ ፍቅረኛ አለኝ እና በጣም እወዳታለሁ እሷም እንደዛው እና በ text ወይም ስደውል በጣም እናወራለን ምንም ምናወራው አይጠፋኝም ግን በአካል እግኝቼ ሳወራት ማወራው ይጠፋብኛል ምንም ብዙ አላወራትም እሷም ኢሄ ነገር ሳይደብራት አልቀረም እና ምንድነው ማድረግ ያለብኝ ፍቅረኛቹን በአካል ስታገኝዋት ምንድነው ምታደርጉት? ስለምንስ ነው እሷን ማውራት ያለብኝ እናስ እንዴት ይበልጥ እንድቶድኝ ማድረግ ምችለው ሀሳባቹን ስጡኝ
Jun 08, 2022kiss her on every part of her face, tell her how much u like her, tell her what u like abt her....do this at the beginning of ur date....after this both of will feel comfortable to talk about anything.....there is no rule when u are with ur girlfriends, u can talk abt silly things u can talk abt deeper things
Jun 09, 2022