#relationships
ሰላም ሰዎች ከፍቅረኛዬ ጋር በቅርብ ተለያይተናል ግን social media ላይ በፍቅር እያለን የነበሩንን ፎቶዎች post ያረጋል ንቄ ዝም ስለው ባሰበት እና እንዲያጠፋው ብነግረውም እምቢ አለኝ እና አሁን ላይ ብዙ ፎቶ post ያረጋል ይሄንን ድርጊት እንዲያቆም ምን ላድርግ
Jun 08, 202212 engagements
ሰላም ሰዎች ከፍቅረኛዬ ጋር በቅርብ ተለያይተናል ግን social media ላይ በፍቅር እያለን የነበሩንን ፎቶዎች post ያረጋል ንቄ ዝም ስለው ባሰበት እና እንዲያጠፋው ብነግረውም እምቢ አለኝ እና አሁን ላይ ብዙ ፎቶ post ያረጋል ይሄንን ድርጊት እንዲያቆም ምን ላድርግ
Jun 08, 2022Anchim demo ke Adisu fikiregnash gar yetenesashiwin photo post mareg
Jun 09, 2022Eyeteketatelsh comment lay and lay aydelenem malet newa
Jun 09, 2022lemn nkesh ateywem ehti erasu siselechew ytewal anchi dmo awrd mnamn styw ybsbetal
Jun 09, 2022Report the post or the account esu nw yalesh mercha
Jun 09, 2022🧐report adrgibet a accountun its easy eko
Jun 11, 2022