2 ወራት ተቆጠሩ since i lost my friend MY ONLY FRIEND Be Cancer nbr yatahut.ቀኑም ማታውም የጨለመብኝ ግዜ ነበር:: And now here i am ሌላም በ cancer መሞቻ ቀኑን በሚጠባበቅ ቤተሰብ ጎረቤት ተከብቤ ahun gn yegebagn መሞታቸውን ከሞት ባላቆምም . በህይወት እያሉ ተስፋ ቆርጠው የሚሞቱትን psychological ሞትን ማቆም እንደምችል የገባኝ:: I NEED YOUR HELP -yemitawukut cancer foundation kale tekumugn. - if there is any online course bout cancer let me know -መፃፎችን kawekachu (ይሄን ብታነቢ ጥሩ መካሪ ሆነሽ ልታበረቻቸው ትችያለሽ የምትሉኝን ጠቁሙኝ)
Jun 07, 2022አይዞሽ! ላንቺም ለቤተሰቦቻቸውም ፅናቱን ይስጣችሁ። እኔ የ 5 አመት እህት ነበረችኝ። በካንሰር ተጠቅታ ከሞተች 1 አመት ከ 6 ወር ሆኗታል። ካንቺ የተሻለ ለስሜቱ ቅርብ ነኝ። ከዚህ ተነስቼ የምልሽ ነገር.. በተቻለሽ መጠን ከነሱ ጋ ረጅም እና ጥሩ ጊዜ አሳልፊ። ተማሪ ብትሆኚ እንኳ ከትምህርትሽ ቀርተሽ ታማሚው ጋ ሁኚ። ያመለጠሽን ትምህርትም ሆነ ሌላ ነገር ትደርሺበታለሽ። ታማሚውን ግን ከቅርብ ጊዜ በኋላ ታጪዋለሽ። ይህን ስነግርሽ እንባዬ እየወረደ ነው። እንደኔ ተደብቀሽ የእህቴ ቀብር እየሄድሽ በፀፀት ላለማልቀስ የተቻለሽን አድርጊ። ታማሚውም ሲሞት "ለፈጠርሽልኝ ደስታ አመሰግንሻለሁ" እንዲልሽ አድርጊ። አላህ ትዕግስቱን ይስጣችሁ።
Jun 08, 2022