Zefen mamokiya aydelem ewodishalew malete Saltelash wye aladrm beken wst sost arate Ere enes ewodshalew........ Yemilewn ye Esubalewn Zefen lakulgn pls aftnut
Jun 07, 2022#ዘፈን_ማሞቂያ_አይደለም ዘፈን ማሞቂያ አይደለም ወድሻለሁ ማለቴ ሳልጠራሽ ውዬ አላድርም በቀን ውስጥ ሶስት አራቴ ኣረ እኔስ ወድሻለሁ ኣረ እኔስ ወድሻለሁ ንግግሬ ላይ እንኳን መች ዘንግቼሽ አውቃለሁ ኣረ እኔስ ወድሻለሁ ኣረ እኔስ ወድሻለሁ ንግግሬ ላይ እንኳን መች ለይቼሽ አውቃለሁ እንዳይፈታ ክር ሆኖ ፍቅርሽ ይህ ልቤን አስሯል ያደኩበት ነው ስምሽ ካካሌ ከሁሉ ሰርጿል ልተውሽ ብልም አልችልም ቀኜ ትርሳኝ ብያለው ምንም ባላደርግ ምንም ባይጠቅምሽ እወድሻለው ቢወራ ያልቃል ወይ የኔ አለም ያለሽ ክብር ሞገስ አንደምታው ብዙ ነው የኔ አለም ታሪክሽ ቢወደስ ካንጀት ከልቤ ነው ሃገሬ እናቴ ማለቴ ለማስመሰል ብጥር ይፍረደኝ ሚያውቀኝ ልጅነቴ ሃገሬ እህህ እናቴን ሃገሬ እህህ እምዬን ሃገሬ እህህ እናቴን ሃገሬ እህህ እምዬን ዘፈን ማሞቂያ አይደለም ወድሻለሁ ማለቴ ሳልጠራሽ ውዬ አላድርም በቀን ውስጥ ሶስት አራቴ ኣረ እኔስ ወድሻለሁ ኣረ እኔስ ወድሻለሁ ንግግሬ ላይ እንኳን መች ዘንግቼሽ አውቃለሁ ኣረ እኔስ ወድሻለሁ ኣረ እኔስ ወድሻለሁ ንግግሬ ላይ እንኳን መች ለይቼሽ አውቃለሁ ለምለም ለምለሙን የረገጥኩበት እግሬ ይፈርዳል እርቄስ ብሄድ እናትነትሽ እንዴት ይካዳል አንቺን አንቺን ነው ሌላ አንድም አያውቅ ሁሉ ነገሬ የመውደዴ ልክ የፍቅሬ ጥጉ ይለያል የኔ ቢወራ ያልቃል ወይ የኔ አለም ያለሽ ክብር ሞገስ አንደምታው ብዙ ነው የኔ አለም ታሪክሽ ቢወደስ ካንጀት ከልቤ ነው ሃገሬ እናቴ ማለቴ ለማስመሰል ብጥር ይፍረደኝ ሚያውቀኝ ልጅነቴ ሃገሬ እህህ እናቴን ሃገሬ እህህ እምዬን ሃገሬ እህህ እናቴን ሃገሬ እህህ እምዬን 📢 @EsubalewYitayew
Jun 08, 2022