ሰላም ምክራችውን ፈልጌ ነው 250,000 birr ከፍዬ አክስዩን ገዝቼ አመታዊ ትርፍ ከመንግስት ግብር በዋላ 68,000 በወር 5,500 ካወጣውት ብር አንፃር ፌር ነው? ከዚህ የተሻለ ምን መስራት ችላለው አሁን ካለው የኢኮኖሚ ውድቀት አንፃር አዲስ ስራ ለመጀመርስ አይከብድም? ሀሳባችውን አካፍሉኝ እባካችው
Jun 07, 2022Tnsh ymeslegnal lemesale bajaj kesu belay mtasgeba ymeslegnal wagawa rasu eza akababi new ... Gin be endezi aynet mela ke sheger weta Yalu botawch andun mertesh meret tgezhalesh keza 6 wer mnamn btakoyew etf mnam Yhonal man
Jun 07, 2022